ሐመርን ያውርዱ
ስምዓ ጽድቅ ያውርዱ
የወሩ የማኅበረ መልእክት
Thursday, 24 September 2020 00:00

ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ! Featured

Written by 
(0 votes)

Overview

ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን2013 ዓ/ም / October 17/2020  በ Eastern ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 3፡00PM  ጀምሮ ከሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንዲሁም ከምዕመናን ጋር በመታደም  ነፍስዎን  የሚያለመልም ቃለ እግዚአብሔር የሚመገቡበት ፤ ሕይወትዎን የሚመረምሩበት እና ስለቤተ ክርስቲያን የሚመክሩበት  ሐዊረ ሕይወት/የሕይወት ጉዞን/ ባሉበት ሆነው እንዲታደሙ የቀጥታ ስርጭት መርሐ ግብር  ይዞላችሁ ቀርቧል።
Read 82 times Last modified on Thursday, 24 September 2020 07:49

ማስታወቂያ