Miscellaneous Information

Miscellaneous Information:

ሐመርና ስምዐ ጽድቅን ባሉበት ሆነው ይግዙ !!!

 

ስለ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች የሚያውቁባቸውንና መንፈሳዊ ትምህርት የሚያገኙባቸውን  ባሉበት ሆነው ማንበብ ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ  የሐመር መጽሔት እና ስምዕ ጽድቅ ጋዜጣ ቋሚ ደንበኛ ይሁኑ።

ቋሚ ደንበኛ ለመሆን ከታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት ክፍያ ከፍለው አድራሻዎን እና ክፍያ የፈፀሙበትን ደረሰኝ በኢሜል አድራሻችን mk.limat@gmail.com / mk.devt@yahoo.com ስካን (scan) አድርገው ይላኩልን። ሕትመቶችን በየወቅቱ እንልክልዎታለን።

ስልክ፡

09 20 95 95 98 

0111 24 61 84

0111 23 45 30

 

ክፍያ ለማከናወን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥላሴ ቅርንጫፍ የባንክ ቁጥር 81164 ማኅበረ ቅዱሳን 

እንዲሁም

አዲስ አበባ በሚገኙ ማከፋፈያ ሱቆቻችን ክፍያ ማከናወን ይቻላል።

 

Contact

Address:
መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ቤተ ክርስቲያ ከፍ ብሎ ማኅበረ ቅዱሳን ህንፃ
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
Phone:
0111 24 61 84 ወይም 0111 23 45 30
Mobile:
09 20 95 95 98
http://eotcmk.org