አጫጭር ዜናዎች
-
የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ማርቶማ ፓውሎስ ፪ኛ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ
-
ዓለም አቀፍ ሰላም አስከባሪዎች ከአፍጋኒስታን መውጣታቸውን ተከትሎ የአፍጋኒስታን ክርስቲያኖች ዓለም በጸሎት እንዲያስባቸው ጠየቁ
-
ሮማንያውያን ለሃይማኖትና ለባህል ዋጋ የሚሰጡ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ብቻ ሊደግፉ እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ
-
ማኅበረ ቅዱሳን ለገቢ ማስገኛ እንዲውል የገዛውን የጋራ መኖሪያ ቤት ለገዳሙ ማስረከቡን አስታወቀ
-
ቤተ ክርስቲያን ይዞታዋን የማስከበርና የማልማት ውስንነቶች እንዳሉባት ተገለጠ
-
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ መንግሥታዊ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑን ማኅበረ ቅዱሳን አስታወቀ
-
ቤተ ክርስቲያን የዴር ሱልጣን ገዳምን ከወረራ የታደጉ አካላትን አመሰገነች
-
የአፍሪካ ክርስቲያኖች ለከፍተኛ ጥቃት ተጋላጭ መሆናቸውን የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አስታወቀች
-
ማኅበረ ቅዱሳን የስድስት ወር የሥራ አመራር ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
-
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለሩሲያ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ የምስጋና ደብዳቤ ላኩ
-
የማኅበረ ቅዱሳን መደበኛ አገልጋዮች የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ . ከቁሳዊ ድጋፍ በተጨማሪ መንፈሳዊ ድጋፍ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ተገለጸ
-
የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በአጣዬና አካባቢው ለተፈናቀሉ ምእመናን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
-
ምእመናን ፍትሕን የሚያሰፍን የፖለቲካ ድርጅት እንዲመርጡ ማኅበሩ አሳሰበ
-
የብፁዕ (ዶ/ር) አቡነ ጢሞቴዎስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
-
‹‹የቅባት እምነት አራማጅ ነን›› የሚሉ ኃይሎች አገልጋዮችን ከአገልግሎት ማሰናበታቸው ተገለጠ
-
የተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመርዳት ጥረት እየተዳረገ መሆኑ ተገለጠ
-
አዲሱ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን ስቱዲዮ ተመረቀ
-
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ለተገደሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች .ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ኪሪል በግፍ ለተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ኀዘናቸውን ገልጸዋል
-
የወላይታ ዞን አስተዳድር ሀ/ስብከቱ ላቀረባቸው ቅሬታዎች መፍትሔ ለመስጠት ኮሚቴ ማዋቀሩን ተገለጠ
-
ትውልዱ የቅዱስ ያሬድን ትሩፋቶች በተገቢ መንገድ እንዳልተጠቀመባቸው ተገለጠ
-
መንግሥት ለአብያተ ክርስቲያናት፣ ለቅርሶችና ምእመናን የሕግ ከለላ እንዲሠጥ ተጠየቀ
-
“የአንገት ማዕተቤን አላወልቅም” ያለው ወጣት ከሥራ ገበታው ተሰናበተ
-
የአብነት ትምህርት ቤቶችን የማስፋትና የማጠናከር ሥራዎች እየተሠሩ እንደሆነ ተገለጠ
-
የድሬ ደዋ ከተማ አስተዳደር የመልካም ሥራ ተምሳሌት መሆኑ ተገለጠ
-
“የጥምቀት በዓል ለሀገራችን አንድነት ታላቅ ምሳሌ ነው” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
-
በሀገራችን እየተከሠተ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት ኅብረተሰቡ ማኅበራዊ አንድነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ
-
የአፍሪካ ክርስቲያኖችን ከጥቃት ለመከላከል ያለመ ውይይት ተካሄደ
-
የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም ሕንፃ እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ
-
የአዲስ አበባ ማእከል ለካህናትና መምህራነ ወንጌል ሥልጠና መስጠቱን አስታወቀ
-
ታስረው የነበሩ የመሎ ኮዛ አገልጋዮችና ምእመናን ከእስር ሊፈቱ ነው
-
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ካራኪን ዳግማዊ ከአራስፅካህ የተፈናቀሉ ክርስቲያኖችን ጎበኙ
-
ብፁዕ አቡነ ገብርኤል (ዶ/ር) ዐረፉ
-
ጆርጂያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለጆርጂያ ገዳም ጥገና የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
-
ዩኒስኮ በሀግያ ሶፊያ ኦርቶዶክሳዊ ቤተ መቅደስ ላይ እያደረገ ያለውን ምርመራ መቀጠሉን አስታወቀ
-
ማኅበረ ቅዱሳን ፲፬ኛውን ጠቅላላ ጉባኤ አካሔደ
-
የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ታወቀ
-
በቤተ ክርስቲያንና በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰው ግፍና መከራ እንዲቆም ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ
-
ከኃያላን መሪዎች የሚጎሰመውን የጥፋት ጥሪ መመከት እንደሚገባ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ
-
በቤተክርስቲያንና ‹‹በኦሮምያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ›› መካከል የነበረውን ልዩነት በእርቅ መፈታቱን የተመለከተ መግለጫ ተሰጠ
-
በአሜሪካ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ጳጳሳት ኅብረት በጋራ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
-
ቤተ ክርስቲያንን ለከፋ አደጋ ያጋለጣት የአክራሪዎች እንቅስቃሴ መሆኑ ተገለጠ
-
‹‹በሃይማኖታችን ምክንያት እየተገፋንና እየተሳቀቅን መኖርን አንፈቅድም” ብፁዕ አቡነ ናትናኤል
-
የአርመንያው ፓትርያርክ የእስራኤልን መንግሥት አሳሰቡ
-
በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቴሌቭዥን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የተመለከተ ውይይት ተካሄደ
-
በኢትዮጵያ በኦርቶዶክሳውያን ላይ በተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጣልቃ እንዲገባ ተጠየቀ
-
‹‹ሁሉም ወገን ለሰላም መስፈን ዝግጁ እንዲሆን ቅዱሰ ፓትርያርኩ አሳሰቡ››
-
ቤተ ክርስቲያን በኦሮሚያ ክልል ጥቃት ለተፈጸመባቸው ምእመናን የ40 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
-
ሃይማኖት ተኮር ግድያንና የዘር የማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል ጥሪ ቀረበ
-
መንግሥት ለምእመናን አፋጣኝ የደኅንነትና የኑሮ ዋስትና እንዲሰጥ ቤተክርስቲያን አሳሰበች
-
በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ጨምሯል ተባለ
Page 1 of 2