Friday, 11 July 2014 00:00

ጥር 1985 ዓ.ም. (1ኛ ዓመት ቁጥር 1)

Written by 

Overview

    እዚህ ያውርዱ

ቁጥርዓምድርዕስየጽሑፉ መልእክትየጸሐፊው ስምገጽ
 1 ከአዘጋጁ  

ሐመር ከቅዱሳን ሐዋርያት፣ ሊቃውንት ያገኘችው

ማየ ተዋሕዶ ልታጠጣችሁ ተዘጋጅታለች፡፡

- 1
 2 የማኅበሩ መልእክት  

ማኅበረ ቅዱሳን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር መንፈሳዊ አገልግሎት የሚፈጽም ማኅበር ነው፡፡

- 4
 3 ደብዳቤዎቻችሁ አድራሻ የመጀመሪያዋን ሐመር መጽሔት ማኅበሩ ሲያዘጋጅ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡ - 5
 4 ትምህርተ ሃይማኖት  ሦስትነት በአንድነት ስለ እግዚአብሐር አንድነትና ሦስትነት ብርሃኑ ጎበና  
   ትምህርተ ሃይማኖት ታቦት ታቦት በዘመነ ሐዲስ ኪዳን የሥጋውና የደሙ የክብር ዙፋን ነው፡፡ አባወልደ ትንሣኤ አያልነህ 5
5 ኪነ ጥበብ  የቦረዳው ድንቅ ዋሻ በሰሜን ኦሞ በቦረዳ አንድ ገበሬ በሬዎቹን ጠምዶ ሲያርስ በአንድ ዋሻ ውስጥ ጽላት አገኘ፡፡    
  ኪነ ጥበብ ወላዲተ አምላክ(ግጥም) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና፡፡ ዲ/ን ደምሰው ይነሱ 18
   ኪነ ጥበብ እመአምለክ በመጽሐፍ ቅዱስ ወላዲተ አምላክ በመጽሐፍ ቅዱስ ዲ/ን ተክለ ጻድቅ  20
   ኪነ ጥበብ የሽቶው ብልቃጥ ብዙ ሽታለችና ኃጢአቷ ተሠርዮላታል ዲ/ን ዳንኤል ክብረት  21
 6 እናስተዋውቃችሁ ሐመረ ብርሃን ቅ/ገብርኤልገዳም የሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ታሪክ    24
 7  ክርስቲያናዊ ህይወት  ክርስትና በማኅበራዊ ኑሮ ክርስቲያኖች በማኀበራዊ ኑሮአችን ዲ/ን ግርማ ወ/ሩፋኤል  
 8  ክርስቲያናዊ ህይወት በረከተ ወንጌል በሰዎች ላይ የሰለጠነው ሞት በእግዚአብሔር ሞት ድል ተነሣ ዲ/ን እሸቱ ታደሰ  28
 9  ክርስቲያናዊ ህይወት እንድደሰትባችሁ እስራኤላውያን ፈጣሪያቸዉን ትእዛዛት ባለመገዛታቸው እግዚአብሔርን አሳዘኑት ባሮክ/የብዕር ስም/  31
 10  ክርስቲያናዊ ህይወት ማነው እውነተኛ እውነተኛ ክርስቲያን ራሱን ለእግዚአብሐር ያስገዛ  ነው፡፡ ዜና ድንግል/የብዕር ስም/  34
Read 6703 times
BLOG COMMENTS POWERED BY DISQUS