ሐመረ ጽድቅ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ሐመር
    • የማኅበሩ መልእክት
    • ትምህርተ ሃይማኖት
    • እናስተዋውቃችሁ
    • የጥያቄዎቻችሁ መልስ
    • ክርስትና በማኅበራዊ ሕይወት
    • ኪነ ጥበብ
    • የነገዋ ቤተ ክርስቲያን
    • ከዓለም ማእዘናት
    • ዐውደ ስብከት
    • ዐቢይ ጉዳይ
  • ስምዓ ጽድቅ
    • ርእሰ አንቀጽ
    • አጫጭር ዜናዎች
    • ሪፖርታዥ
    • ቤተ አብርሃም
    • ፍሬ ከናፍር
    • የሕፃናት ዓምድ
    • ትዝብት
    • ምሥጢሬን ላካፍላችሁ
  • ሙሉ ሕትመቶች
    • ሐመር በወር
      • መስከረም
      • ጥቅምት
      • ህዳር
      • ታህሣሥ
      • ጥር
      • የካቲት
      • መጋቢት
      • ሚያዝያ
      • ግንቦት
      • ሰኔ
      • ሐምሌ
      • ነሐሴ
    • ሐመር በ ዓ.ም.
      • 1985
      • 1986
      • 1987
      • 1988
      • 1989
      • 1990
      • 1991
      • 1992
      • 1993
      • 1994
      • 1995
      • 1996
      • 1997
      • 1998
      • 1999
      • 2000
      • 2001
      • 2002
      • 2003
      • 2004
    • ሐመር በዓመት
      • 1ኛ ዓመት
      • 2ኛ ዓመት
      • 3ኛ ዓመት
      • 4ኛ ዓመት
      • 5ኛ ዓመት
      • 6ኛ ዓመት
      • 7ኛ ዓመት
      • 8ኛ ዓመት
      • 9ኛ ዓመት
      • 10ኛ ዓመት
      • 11ኛ ዓመት
      • 12ኛ ዓመት
      • 13ኛ ዓመት
      • 14ኛ ዓመት
      • 15ኛ ዓመት
      • 16ኛ ዓመት
      • 17ኛ ዓመት
      • 18ኛ ዓመት
      • 19ኛ ዓመት
      • 20ኛ ዓመት
    • ስምዓ ጽድቅ በወር
      • መስከረም
      • ጥቅምት
      • ህዳር
      • ታህሣሥ
      • ጥር
      • የካቲት
      • መጋቢት
      • ሚያዝያ
      • ግንቦት
      • ሰኔ
      • ሐምሌ
      • ነሐሴ
    • አዳዲስ ሙሉ ሕትመቶች
      • አዲስ ሐመር
      • አዲስ ስምዐ ጽድቅ
  • ያግኙን

ሐመር መጽሔት *

ባለህበት ጽና

Details
Written by: እንዳለ ደምስስ
Category: ሐመር በመስመር ላይ
Published: 10 August 2020
Hits: 2304
  • ኪነ ጥበብ
ባለህበት ጽና

በደቡብ ኦሞ የቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ቀዳሽ ካህን የሆኑት ቀሲስ ተውህቦ ይሔይስ ኪዳን አድርሰው ምእመናንን ካሰናበቱ በኋላ ልብሰ ተክህኖአቸውን እንደለበሱ ቤተልሔም መግቢያ በር ላይ ካለው አግዳሚ ወንበር ተክዘው ቁጭ ብለዋል፡፡ ጠይም፣ ቀጭን፣ በግምት በአርባዎቹ የዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ አባት ናቸው፡፡

በአባታቸው አባ ይሔይስ ዘመን የቤተ ክርስቲያኑ አገልጋዮች ቁጥር ስፍር አልነበራቸውም፡፡ ከፊሎቹ ከዚህ ቤተ መቅደስ አልፈው ለሌሎች አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ይተርፉ እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡ ቤተ ክርስቲያኑ ሲመሠረት ጀምሮ የመጀመሪያው አገልጋይ ቀሲስ ይሔይስ ሲሆኑ ከሰማንያ ዓመታት በላይ አገልግለው ዕድሜ ገድቧቸው ካረፉ ዐሠር ዓመት አልፎታል፡፡ 

ከልጆቻቸው የአባታቸውን ፈለግ የተከተሉት ቀሲስ ተውህቦ ብቻ ሲሆኑ ከሕፃንነት ጀምሮ በአባታቸው እግር ሥር ሆነው ከፊደል እስከ ፲፬ቱ ቅዳሴያት ተምረዋል፤ ቤተ ክርስቲያኑንም የማስተዳደር ኃላፊነት አባታቸው ካረፉ በኋላ ተረክበው አቅማቸው የፈቀደውን ሁሉ አገልግሎት በመፈጸም ላይ ይገኛሉ፡፡ ነገር ግን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አገልጋይ ካህናትና ዲያቆናት ቤተ ክስቲያኑን ጥለው እየወጡ የተሻለ ክፍያ ወዳለበት ወደ ከተማ በመኮብለላቸው ተጨንቀዋል፡፡ የቀሩት እሳቸውና ሁለቱ ዲያቆናት ልጆቻቸው ብቻ በመሆናቸው ለምእመናን ቅዳሴ ቀደሰው ለማቁረብ፣ ቤተ ክርስቲያን በየጊዜው የምታከናውናቸውን ሃይማኖታዊ አገልግሎት ለመፈጸም ተቸግረዋል፡፡

Read more: ባለህበት ጽና

Page 9 of 9

  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9

የቅጅ መብት © ማኅበረ ቅዱሳን 2012 ዓ.ም.

ዋናው ማዕከል | Afaan Oromoo | English |አሜሪካ ማዕከል | አውሮፓ ማዕከል | ካናዳ ማዕከል | ትሩፋት
MK Facebook MK Telegram MK Youtube
አጫጭር ዜናዎች የሕፃናት ዓምድ ትዝብት ሪፖርታዥ ቤተ አብርሃም ፍሬ ከናፍር ምሥጢሬን ላካፍላችሁ ርዕሰ አንቀጽ Oct ኪነ ጥበብ June ዐውደ ስብከት sept እናስተዋውቃችሁ ትምህርተ ሃይማኖት Nov Mar Apr ዐቢይ ጉዳይ ክርስትና በማኅበራዊ ሕይወት የነገዋ ቤተ ክርስቲያን የጥያቄያዎቻችሁ መልስ July የማኅበሩ መልእክት Jan Aug May 1997 13 ከዓለም ማእዘናት